Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 “ያንጊዜም ልዑል ከሙታን የተነሡ አሕዛብን፦ ‘እነሆ እዩ፤ የካዳችሁትም ማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ያልተገዛችሁ ለማን ነው? የናቃችሁትስ የማንን ትእዛዝ ነው?” ይላቸዋል። Ver Capítulo |