Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ያንጊዜም ቍጥር የሌለው ብዙ ፍሬ በቀለ፤ የሁሉም ጣዕሙ፥ ያበባውም መልክ ልዩ ልዩ ነበር፤ የእንጨቱም ዓይነት ልዩ ልዩ ነበር፤ መዓዛውም ልዩ ልዩ ነበር። Ver Capítulo |