Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዳግመኛም በሦስተኛው ቀን ውኃውን ከምድር በሰባተኛው እጅ ላይ እንዲሰበሰብ አዘዝኸው። የምድር ስድስቱ እጅም በውስጣቸው ያርሱ ዘንድ፥ ዘርም ይዘሩ ዘንድ፥ በፊትህም ይኖሩ ዘንድ ደረቅ ሆኖ ይቅር አልህ። Ver Capítulo |