Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “እስኪ የሴት ማኅፀንን እሺ አሰኛት፤ ዐሥር ልጆችንም ስትወልጂ ለምን በየዓመቱ ትወልጃለሽ? በላት። እንግዲህ ዐሥሩን በአንድ ጊዜ ትሰጥ እንደ ሆነ ጠይቃት። Ver Capítulo |