Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ የፈጠርሃቸውን በአንድ ጊዜ በአንድነት እንደምታስነሣቸው ለእኔ ለባሪያህ እንዴት ነገርኸኝ? የፈጠርሃቸውንም በአንድ ጊዜ ፈጥነህ የምታስነሣቸው ከሆነ ዓለም ይጨነቃል፤ ይህም ባይሆን ዛሬ ካሉት ጋራ አንድ ጊዜ ሊሸከማቸው በቻለ ነበር።” Ver Capítulo |