Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እርሱም አለኝ፥ “አትችልም።” እኔም አልሁት፥ “አቤቱ፥ ስለ ምንድን ነው? ስለ ምንስ ተወለድሁ? የያዕቆብን መከራ፥ የእስራኤልንም ወገኖች ድካማቸውን እንዳላይ የእናቴ ማኅፀን ስለምን መቃብር አልሆነኝም?” Ver Capítulo |