Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እኔ ግን የልዑልን መንገድ እጠይቅ ዘንድ አልወደድሁም፤ ሁልጊዜ በእኛ ላይ ስለሚያልፈው እንጂ፤ እስራኤል በውርደት ለአሕዛብ፥ የወደድኸውም ሕዝብ ለኀጢአተኞች ሕዝብ ተሰጥቶአልና። የአባቶቻችንም ኦሪት ጠፍታለችና፤ በውስጧም የተጻፈው ቃል ኪዳን የለምና። Ver Capítulo |