Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የልዑልን የመንገዱን ሥርዐት እንዴት ማወቅ ትችላለህ? የልዑል መንገዱ ፍጻሜ በሌለው ተወስኗልና፥ የምትፈርስ፥ የምትበሰብስ አንተ የማይፈርስ፥ የማይበሰብስ የልዑልን መንገድ ማወቅ አትችልም።” Ver Capítulo |