Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም የጽድቅ ትእዛዝን አዘዝኸው፤ ትእዛዝህንም አፈረሰ፤ ከዚህም በኋላ በእርሱና በልጆቹ ላይ ሞትን አመጣህ፤ አሕዛብና ሕዝብ፥ ነገድና ቍጥር የሌላቸው መንደረተኞችም ከእርሱ ተወለዱ። Ver Capítulo |