Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስናገርም እንዲህ አልሁ፥ “አቤቱ፥ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሞ ምድርን በፈጠርሃት ጊዜ አንተ ብቻህን ይህን ያልህ አይደለምን? አዳምን በመዋቲ ሥጋ ታስገኘው ዘንድ መሬትን ያዘዝሃት አይደለምን? Ver Capítulo |