Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከተማችን ኢየሩሳሌም በጠፋች በሠላሳ ዓመት ዕዝራ የተባልሁ እኔ ሱቱኤል በባቢሎን ነበርሁ፤ በመኝታዬም ደንግጬ ነበርሁ፤ ፊቴም ተገልጦ ነበር። በልቡናዬም ዐሳቤ ይወጣና ይወርድ ነበር። Ver Capítulo |