Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ቆሮንቶስ 7:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ድን​ግ​ሊ​ቱን ያገባ መል​ካም አደ​ረገ፤ ያላ​ገባ ግን የም​ት​ሻ​ለ​ውን አደ​ረገ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ስለዚህ ድንግሊቱን ያገባ መልካም አደረገ፤ ያላገባም የተሻለ አደረገ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ስለዚህ ድንግልን ያገባ መልካም አደረገ፥ ያላገባም የተሻለ አደረገ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ስለዚህ ሚስት የሚያገባ መልካም ያደርጋል፤ የማያገባ ግን የተሻለ ያደርጋል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 እንዲሁም ድንግልን ያገባ መልካም አደረገ ያላገባም የተሻለ አደረገ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ቆሮንቶስ 7:38
8 Referências Cruzadas  

እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፤ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።


ነገር ግን እን​ዲህ ይመ​ስ​ለ​ኛል፤ በግድ ይህ ሊመ​ረጥ ይሻ​ላ​ልና እን​ዲህ ሆኖ ቢኖር ለሰው ይሻ​ለ​ዋል።


በልቡ የቈ​ረ​ጠና ያላ​ወ​ላ​ወለ ግን የወ​ደ​ደ​ውን ሊያ​ደ​ርግ ይች​ላል፤ ግድም አይ​በ​ሉት፤ ድን​ግ​ል​ና​ው​ንም ይጠ​ብቅ ዘንድ በልቡ ቢጸና መል​ካም አደ​ረገ።


ሴት ባልዋ በሕ​ይ​ወት ሳለ የታ​ሠ​ረች ናት፤ ባልዋ የሞተ እንደ ሆነ ግን ነጻ ናት፤ የወ​ደ​ደ​ች​ውን ታግባ፤ ነገር ግን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሁን።


ነገር ግን ያላ​ገ​ቡ​ት​ንና አግ​ብ​ተው የፈ​ቱ​ትን እንደ እኔ ሆነው ቢኖሩ ይሻ​ላ​ቸ​ዋል እላ​ለሁ።


መጋ​ባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ነው፥ ለመ​ኝ​ታ​ቸ​ውም ርኵ​ሰት የለ​ውም፤ ሴሰ​ኞ​ች​ንና አመ​ን​ዝ​ሮ​ችን ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይፈ​ር​ድ​ባ​ቸ​ዋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios