Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ቆሮንቶስ 12:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 በውኑ ሁሉ ሐዋ​ር​ያ​ትን ይሆ​ና​ሉን? ሁሉስ ነቢ​ያ​ትን ይሆ​ና​ሉን? ሁሉስ መም​ህ​ራ​ንን ይሆ​ና​ሉን? ለሁ​ሉስ ተአ​ም​ራ​ትን የማ​ድ​ረግ ኀይል ይሰ​ጣ​ልን?

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ መምህራን ናቸውን? ሁሉስ ታምራት ያደርጋሉን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ሁሉም ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ አስተማሪዎች ናቸውን? ሁሉስ ተአምራትን ይሠራሉን?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ሁሉም ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉም ነቢያት ናቸውን? ሁሉም መምህራን ናቸውን? ሁሉም ተአምራት የሚያደርጉ ናቸውን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ አስተማሪዎች ናቸውን? ሁሉስ ተአምራትን ይሠራሉን?

Ver Capítulo Cópia de




1 ቆሮንቶስ 12:29
4 Referências Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለቤተ ክር​ስ​ቲ​ያን የሾ​ማ​ቸው አስ​ቀ​ድሞ ሐዋ​ር​ያ​ትን፥ ሁለ​ተ​ኛም ነቢ​ያ​ትን፥ ሦስ​ተ​ኛም መም​ህ​ራ​ንን፥ ከዚ​ህም በኋላ ተአ​ም​ራ​ትና ኀይል ማድ​ረግ የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ ቀጥ​ሎም የመ​ፈ​ወስ ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ የመ​ር​ዳ​ትም ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ የመ​ም​ራ​ትና ቋን​ቋን የመ​ና​ገር ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን ነው።


ለሁ​ሉስ የመ​ፈ​ወስ ሀብት ይሰ​ጣ​ልን? ሁሉስ በቋ​ንቋ ይና​ገ​ራ​ሉን? ሁሉስ ይተ​ረ​ጕ​ማ​ሉን?


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios