Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 8:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 አካ​ዝም ይሆ​ዓ​ዳን ወለደ፤ ይሆ​ዓ​ዳም ዓሌ​ሜ​ትን፥ ዓዝ​ሞ​ትን፥ ዘም​ሪን ወለደ፤ ዘም​ሪም ማሴ​ዕን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 አሐዝ የሆዓዳን ወለደ፤ የሆዓዳም ዓሌሜት፥ ዓዝማዌትና ዚምሪ ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዚምሪም ሞጻን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትንና ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 8:36
3 Referências Cruzadas  

የሚ​ካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሬዓ፥ አካዝ ነበሩ።


ማሴ​ዕም በዓ​ናን ወለደ፤ ልጁም ራፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤል​ዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤


አካ​ዝም ኢያ​ዳ​ዕን ወለደ፤ ኢያ​ዳ​ዕም ጋሌ​ሜ​ትን፥ ጋዝ​ሞ​ትን፥ ዘም​ሪን ወለደ፤ ዘም​ሪም ማሳ​ዕን ወለደ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios