Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የማ​ኪ​ርም ሚስት መዓካ ልጅ ወለ​ደች፥ ስሙ​ንም ፋሬስ ብላ ጠራ​ችው፤ የወ​ን​ድ​ሙም ስም ሱሮስ ነበረ፤ ልጆ​ቹም ኡላ​ምና ራቄም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የማኪር ሚስት መዓካ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ፋሬስ አለችው። የወንድሙም ስም ሱሮስ ይባላል፤ ወንዶች ልጆቹም ኡላምና ራቄም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የማኪርም ሚስት መዓካ ልጅ ወለደች፥ ስሙንም ፋሬስ ብላ ጠራችው፤ የወንድሙም ስም ሱሮስ ነበረ፤ ልጆቹም ኡላም፥ ራቄም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የማኪር ሚስት ማዕካ ፔሬሽና ሼሬሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደች፤ ጴሬሽ የሚል ስም ያወጣችለትም እርስዋ ናት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የማኪርም ሚስት መዓካ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ፋሬስ ብላ ጠራችው፤ የወንድሙም ስም ሱሮስ ነበረ፤ ልጆቹም ኡላምና ራቄም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 7:16
3 Referências Cruzadas  

ሬሕማ የሚ​ሉ​አት ዕቅ​ብቱ ደግሞ ጥባ​ህን፥ ቤካን፥ ጠኮ​ንና ሜካን ወለ​ደች።


ማኪ​ርም ከሑ​ፊ​ምና ከሳ​ፊን ወገን ሚስት አገባ፤ የእ​ኅ​ት​የ​ዋም ስም መዓካ ነበረ፤ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ስም ሰለ​ጰ​ዓድ ነበረ፤ ለሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድም ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት።


የኡ​ላ​ምም ልጅ ባዳን ነበረ፤ እነ​ዚህ የም​ናሴ ልጅ የማ​ኪር ልጅ የገ​ለ​ዓድ ልጆች ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios