Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ደግ​ሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዔር ልጆች፥ ሑሲም የአ​ሔር ልጅ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ሳፊምና ሑፊም የዒር ዘሮች ሲሆኑ፣ ሑሺም ደግሞ የአሔር ዘር ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ሹፊምና ሑፊምም የአሒር ልጆች ነበሩ፤ ሑሺምም የአሄር ልጅ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 7:12
7 Referências Cruzadas  

የብ​ን​ያ​ምም ልጆች፤ ቤላ፥ ቦኮር፥ አስ​ቤር፤ የቤላ ልጆ​ችም፤ ጌራ፥ ኖሔ​ማን፥ አሒ፥ ሮስ፥ ማን​ፌን፥ ሑፈም፤ ጌራም አራ​ድን ወለደ።


እነ​ዚህ ሁሉ የይ​ዴ​ኤል ልጆች ነበሩ፤ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጭፍራ እየ​ሆኑ ወደ ሰልፍ የሚ​ወጡ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች፥ ያሕ​ጽ​ኤል፥ ጎኒ፥ ዬጽር፥ ሼሌም፥ እነ​ዚህ አራቱ የባላ ልጆች ነበሩ።


ማኪ​ርም ከሑ​ፊ​ምና ከሳ​ፊን ወገን ሚስት አገባ፤ የእ​ኅ​ት​የ​ዋም ስም መዓካ ነበረ፤ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ስም ሰለ​ጰ​ዓድ ነበረ፤ ለሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድም ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት።


ብን​ያ​ምም በኵ​ሩን ቤላን፥ ሁለ​ተ​ኛ​ው​ንም አስ​ቤ​ልን፥ ሦስ​ተ​ኛ​ው​ንም አሐ​ራን፤


ጌራ፥ ሰፉ​ፋም፥ ሑራም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios