Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ነዓ​ራም አሑ​ዛ​ምን፥ ኦፌ​ርን፥ ቴማ​ን​ንና አስ​ት​ራን ወለ​ደ​ች​ለት። እነ​ዚህ የነ​ዓራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ነዕራም አሑዛምን፣ ኦፌርን፣ ቴምኒን፣ አሐሽታሪን ወለደችለት፤ የነዕራ ዘሮች እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ነዕራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴምኒን፥ አሐሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የነዕራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 አሽሑርም ናዕራ ከተባለችው ሚስቱ አሑዛም፥ ሔፌር፥ ቴምኒና አሓሽታሪ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ነዕራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴምኒን፥ አሐሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የነዕራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 4:6
2 Referências Cruzadas  

ለቴ​ቁ​ሄም አባት ለአ​ስ​ሑር ሔላና ነዓራ የተ​ባሉ ሁለት ሚስ​ቶች ነበ​ሩት።


የሔ​ላም ልጆች ሴሬት፥ ይጽ​ሐ​ርና ኢት​ናን ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios