Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 4:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ለመ​ን​ጎ​ቻ​ቸው መሰ​ማ​ርያ ይሹ ዘንድ ወደ ጌራራ እስ​ኪ​ደ​ርሱ ድረስ ወደ ጋይ ምሥ​ራቅ ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምሥራቅ እስካለው እስከ ጌዶር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ለመፈለግ ወደ ጌዶር መግቢያ እስከ ሸለቆው ምሥራቅ ድረስ ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 እስከ ገራር ድረስ ተሠራጩ፤ በሸለቆው በስተ ምሥራቅ በኩል ከተማይቱ በምትገኝበት ስፍራም በጎቻቸውን ያሰማሩ ነበር፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ለመንጎቻቸው መሰማርያ ይሹ ዘንድ ወደ ጌዶር መግቢያ እስከ ሸለቆው ምሥራቅ ድረስ ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 4:39
7 Referências Cruzadas  

የግ​ዶር ሰው የይ​ሮ​ሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባ​ድያ።


ሚስቱ አይ​ሂ​ዳም የጌ​ዶ​ርን አባት ያሬ​ድን፥ የሦ​ኮ​ንም አባት ሔቤ​ርን፥ የዛ​ኖ​ዋ​ንም አባት ይቁ​ቲ​ኤ​ልን ወለ​ደች። እነ​ዚህ ሞሬድ ያገ​ባት የፈ​ር​ዖን ልጅ የቢ​ትያ ልጆች ናቸው።


እነ​ዚህ በስ​ማ​ቸው የተ​ጠሩ በወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ላይ አለ​ቆች ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች በዝ​ተው ነበር።


የጌ​ዶ​ርም አባት ፋኑ​ኤል፥ የአ​ሶን አባት አዜር፤ እነ​ዚህ የቤተ ልሔም አባት የኤ​ፍ​ራታ የበ​ኵሩ የሆር ልጆች ናቸው።


ብዙና እጅግ ያማረ መሰ​ማ​ር​ያም አገኙ፤ ምድ​ሪ​ቱም በፊ​ታ​ቸው ሰፊና ጸጥ​ተኛ ሰላም ያላ​ትም ነበ​ረች፤ በቀ​ድ​ሞም ጊዜ በዚያ ተቀ​ም​ጠው የነ​በሩ ከካም ወገን ነበሩ።


የዳ​ቤር ንጉሥ፥ የጋሴ ንጉሥ፥


አሌዋ፥ ቤተ​ሱር፥ ጌዶር፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios