Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የሆ​ድያ ሚስት የነ​ሐም እኅት ልጆች የገ​ር​ሜው የቅ​ዔላ አባ​ትና ማዕ​ካ​ታ​ዊው ኤሲ​ት​ሞዓ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የሆዲያ ሚስት የነሐም እኅት ወንዶች ልጆች፤ የገርሚው የቅዒላ አባት፣ ማዕካታዊው ኤሽትሞዓ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 የሆዲያ ሚስት የነሐም እኅት ልጆች የገርሚው የቅዒላ አባትና ማዕካታዊው ኤሽትሞዓ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሆድያም የናሐምን እኅት አገባ፤ የእነርሱም ዘሮች በቀዒላ ከተማ ይኖሩ ለነበሩት ለጋርሚ ጐሣዎችና በኤሽተሞዓ ከተማ ይኖሩ ለነበሩት ለማዕካት ጐሣዎች አባቶች ሆኑ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 የሆዲያ ሚስት የነሐም እኅት ልጆች የገርሚው የቅዒላ አባትና ማዕካታዊው ኤሽትሞዓ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 4:19
6 Referências Cruzadas  

ሚስቱ አይ​ሂ​ዳም የጌ​ዶ​ርን አባት ያሬ​ድን፥ የሦ​ኮ​ንም አባት ሔቤ​ርን፥ የዛ​ኖ​ዋ​ንም አባት ይቁ​ቲ​ኤ​ልን ወለ​ደች። እነ​ዚህ ሞሬድ ያገ​ባት የፈ​ር​ዖን ልጅ የቢ​ትያ ልጆች ናቸው።


የሴ​ሞ​ንም ልጆች አም​ኖን፥ የአ​ናን ልጆች ሬኖ​ንና ቲሎን ነበሩ፤ የይ​ስ​ቴም ልጆች ዘካ​ትና የዘ​ካት ልጆች ነበሩ።


ወን​ድ​ሞ​ቹም ሰባ​ንያ፥ ሆዲያ፥ ቆሊጣ፥ ፌል​ዕያ፥ ሐናን፤


ሆድያ፥ ባኒ፥ ባኑን።


ኤላም፥ አቁ​ዛም፥ ኬዜብ ቴርሳ፥ ኤሎ​ምም፥ ዐሥር ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios