Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 የነ​ዋ​ድያ ልጆች ኤል​ዮ​ዔ​ንኢ፥ ሕዝ​ቅ​ያስ፥ ዓዝ​ሪ​ቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ ኤልዮዔናይ፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዝሪቃም፤ በአጠቃላይ ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ነዓርያም ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስና ዓዝሪቃም ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 3:23
2 Referências Cruzadas  

የሴ​ኬ​ን​ያም ልጅ ሰማ​ዕያ ነበረ። የሰ​ማ​ዕ​ያም ልጆች ሐጡስ፥ ኢዮ​ሔል፥ ቤር​ያሕ፥ ነዋ​ድያ፥ ሳፌጥ ስድ​ስት ነበሩ።


የኤ​ል​ዮ​ዔ​ና​ኢም ልጆች አዳ​ይያ፥ ኤል​ያ​ሴብ፥ ፈላያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐ​ናን፥ ዶላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios