Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 24:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የሐ​ሙሲ ልጆች፤ ሞዓሊ፥ ኤዳር፥ ኢያ​ሪ​ሞት። እነ​ዚህ እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች የሌ​ዋ​ው​ያን ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔደር፣ ለኢያሪሙት። እነዚህ እንግዲህ እንደየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩ ሌዋውያን ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የሙሲም ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ዔደር፥ ኢያሪሙት ነበሩ። እነዚህም እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 የሙሺም ልጆች፥ ማሕሊ፥ ዔዴርና ያሪሞት ነበሩ። እንግዲህ እነዚህ ሁሉ የሌዊ ዘር ቤተሰቦች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የሙሲም ልጆች ሞሖሊ፥ ዔደር፥ ኢያሪሙት። እነዚህም እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 24:30
5 Referências Cruzadas  

የሐ​ሙሲ ልጆች፤ ሞዓሊ፥ አዴር፥ ኢያ​ሪ​ሞት ሦስት ነበሩ።


ከቂስ፤ የቂስ ልጅ አራ​ሜ​ሄል፤


እነ​ዚ​ህም ደግሞ በን​ጉሡ በዳ​ዊ​ትና በሳ​ዶቅ በአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም በሌ​ዋ​ው​ያ​ንና በካ​ህ​ናት አባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ፊት፥ ታላ​ላ​ቆች እንደ ታና​ናሽ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥ እንደ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው እንደ አሮን ልጆች ዕጣ ተጣ​ጣሉ።


የሞ​አሊ ልጅ፥ የሙሲ ልጅ፥ የሜ​ራሪ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ።


የሜ​ራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሐሙሲ ናቸው። እነ​ዚ​ህም እንደ ትው​ል​ዳ​ቸው የሌዊ ትው​ልድ ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios