Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 የያ​ዳ​ይም ልጆች፤ ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌር​ሶም፥ ፋሌጥ፥ ጌፋና፥ ሰጋፍ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 ያህዳይ የተባለውም ሰው ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌሻን፥ ፔሌጥ፥ ዔፋና ሻዓፍ ተብለው የሚጠሩ ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ዔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:47
2 Referências Cruzadas  

የካ​ሌ​ብም ዕቅ​ብት ጌፋ አራ​ንን፥ ሞሳን፥ ጋዜ​ዝን ወለ​ደች። አራ​ንም ጊዚ​ኢን ወለደ።


የካ​ሌ​ብም ዕቅ​ብት ማዕካ ሴብ​ር​ንና ቲር​ሐ​ናን ወለ​ደች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios