Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ለሶ​ሳ​ንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ ለሶ​ሳ​ንም ኢዮ​ሄል የተ​ባለ ግብ​ፃዊ አገ​ል​ጋይ ነበ​ረው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ሶሳን ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ኤሻን ከሴቶች በቀር ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ እርሱም ያርሐዕ ተብሎ የሚጠራ አንድ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:34
3 Referências Cruzadas  

የአ​ፋ​ይ​ምም ልጅ ይሲ፥ የይ​ሲም ልጅ ሶሳን፥ የሶ​ሳ​ንም ልጅ አሕ​ላይ ነበረ። የአ​ሕ​ላ​ይም ልጅ ይዳይ ነበረ።


የዮ​ና​ታ​ንም ልጆች ፋሌ​ትና አዛዝ ነበሩ፤ እነ​ዚ​ህም የኢ​ያ​ሬ​ም​ሔል ልጆች ነበሩ።


ሶሳ​ንም ለአ​ገ​ል​ጋዩ ለኢ​ዮ​ሄል ልጁን አጋ​ባት፥ እር​ስ​ዋም ያቲን ወለ​ደ​ች​ለት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios