Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 የአ​ቢ​ሱ​ርም ሚስት ስም አቢ​ካ​ኤል ነበረ፤ እር​ስ​ዋም፥ አዛ​ቡ​ር​ንና ሞሊ​ድን ወለ​ደ​ች​ለት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የአቢሱር ሚስት አቢካኢል ትባላለች፤ እርሷም አሕባንንና ሞሊድ የተባሉ ልጆች ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ትባል ነበር፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 አቢሹርም አቢኃይል ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት አግብቶ አሕባንና ሞሊድ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ነበረች፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:29
2 Referências Cruzadas  

የአ​ና​ምም ልጆች ሸማ​ይና ያዳይ ነበሩ። የሸ​ማ​ይም ልጆች ናዳ​ብና አቢ​ሱር ነበሩ።


የና​ዳ​ብም ልጆች ሴሌ​ድና አፋ​ይም ነበሩ፤ ሴሌ​ድም ልጆ​ችን ሳይ​ወ​ልድ ሞተ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios