Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ስድ​ስ​ተ​ኛ​ው​ንም አሶ​ንን፥ ሰባ​ተ​ኛ​ው​ንም ዳዊ​ትን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ስድስተኛውንም አሳምን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ነበረ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ስድስተኛውን ኦጼምና ሰባተኛውን ዳዊትን ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ስድስተኛውንም አሳምን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:15
4 Referências Cruzadas  

አራ​ተ​ኛ​ው​ንም ናት​ና​ኤ​ልን፥ አም​ስ​ተ​ኛ​ው​ንም ራዳ​ይን፥


እኅ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ሶር​ህ​ያና አቢ​ግያ ነበሩ። የሶ​ር​ህ​ያም ልጆች አቢሳ፥ ኢዮ​አብ፥ አሣ​ሄል እኒህ ሦስቱ ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios