Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 መሣ​ሪ​ያ​ው​ንም በአ​ም​ላ​ኮ​ቻ​ቸው ቤት ውስጥ አኖሩ፤ ራሱ​ንም በዳ​ጎን ቤት ውስጥ አኖ​ሩት፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 የጦር መሣሪያውን በአማልክታቸው ቤተ ጣዖት አስቀመጡት፤ ራሱንም በዳጎን ቤተ ጣዖት ውስጥ አንጠለጠሉት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 መሣሪያውንም በአምላኮቻቸው ቤት ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም በዳጎን ቤት ውስጥ ቸነከሩት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 መሣሪያውንም በአምላኮቻቸው ቤት ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም በዳጎን ቤት ውስጥ ቸነከሩት።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 10:10
4 Referências Cruzadas  

የገ​ለ​ዓ​ድም ሰዎች ሁሉ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን በሳ​ኦ​ልና በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ያደ​ረ​ጉ​ትን ሁሉ ሰሙ።


ሳኦ​ል​ንም ገፈ​ፉት፥ ራሱ​ንም ቈር​ጠው መሣ​ሪ​ያ​ው​ንም አን​ሥ​ተው ለጣ​ዖ​ቶ​ቻ​ቸ​ውና ለሕ​ዝቡ የም​ሥ​ራች ይወ​ስዱ ዘንድ ወደ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ሀገር ዙሪያ ሰደዱ።


የጦር መሣ​ሪ​ያ​ው​ንም በአ​ስ​ታ​ሮት መቅ​ደስ ውስጥ አኖ​ሩት። ሬሳ​ው​ንም በቤ​ት​ሶም ቅጥር ላይ አን​ጠ​ለ​ጠ​ሉት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios