Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 1:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 አዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የማ​ስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ የነበረው ሳምላ ነገሠ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 ሐዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 1:47
3 Referências Cruzadas  

ዓዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ስ​ሬ​ቃው ሠምላ ነገሠ።


አሶ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ በሞ​ዓብ ሜዳ ምድ​ያ​ምን የመ​ታው የባ​ራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ጌቴም ነበረ።


ስማ​ዓም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ በወ​ንዙ አጠ​ገብ ያለ​ችው የረ​ኆ​ቦት ሰው ሳኦል ነገሠ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios