Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማቴዎስ 23:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በግብዣ ላይ የክብርን ስፍራ፥ በምኵራብም የክብርን ወንበር፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 በግብዣ ላይ የክብር ቦታን፥ በምኲራብም የመጀመሪያ መቀመጫን መያዝ ይወዳሉ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በግብዣም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥

Ver Capítulo Cópia de




ማቴዎስ 23:6
9 Referências Cruzadas  

እርሱም፣ “ምን ትፈልጊያለሽ?” አላት። እርሷም፣ “እነዚህ ሁለት ልጆቼ፣ በመንግሥትህ አንዱ በቀኝህ፣ አንዱ በግራህ እንዲቀመጡ ፍቀድ” አለችው።


እርስ በርሳችሁ በወንድማማች መዋደድ አጥብቃችሁ ተዋደዱ፤ አንዱ ሌላውን ከራሱ በማስበለጥ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ።


ለቤተ ክርስቲያኒቱ ጽፌ ነበር፤ ነገር ግን መሪ መሆን የሚወድደው ዲዮጥራጢስ አይቀበለንም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios