Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 20:43 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ጠላቶችህን፣ ለእግርህ መረገጫ እስከማደርግልህ ድረስ።” ’

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስካደርግልህ ድረስ” ይላልና፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ጠላ​ቶ​ች​ህን ከእ​ግ​ርህ ጫማ በታች እስከ አደ​ር​ጋ​ቸው ድረስ’ ብሏል።

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 20:43
9 Referências Cruzadas  

እግዚአብሔር ጌታዬን፣ “ጠላቶችህን ለእግርህ መረገጫ፣ እስከማደርግልህ ድረስ፣ በቀኜ ተቀመጥ” አለው።


የበረሓ ዘላኖች በፊቱ ይሰግዳሉ፤ ጠላቶቹም ዐፈር ይልሳሉ።


ነገር ግን እኔ በላያቸው እንዳልነግሥ የፈለጉትን እነዚያን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡና በፊቴ ዕረዷቸው።’ ”


እንግዲህ ዳዊት እርሱን፣ ‘ጌታ’ ብሎ ሲጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል?”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios