Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢያሱ 14:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድሪቱን እንድሰልል ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ፤ እኔም ትክክለኛውን ማስረጃ ይዤለት መጣሁ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የጌታ ባርያ ሙሴ ምድሪቱን እንድሰልል ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ እኔ የአርባ ዓመት ጎልማሳ ነበርሁ እኔም ተመልሼ በልቤ የነበረውን ቃል ተናገርሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ የዚህችን ምድር ሁኔታ ለማጥናት ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ የአርባ ዓመት ጐልማሳ ነበርኩ፤ ለእርሱም አስተማማኝ የሆነ ማስረጃ አቅርቤአለሁ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አገ​ል​ጋይ ሙሴ ምድ​ርን እሰ​ልል ዘንድ ከቃ​ዴስ በርኔ በላ​ከኝ ጊዜ እኔ የአ​ርባ ዓመት ሰው ነበ​ርሁ፤ እኔም በልቡ የነ​በ​ረ​ውን ቃል መለ​ስ​ሁ​ለት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድርን እሰልል ዘንድ ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ እኔ የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ እኔም በልቤ የነበረውን ቃል መለስሁለት።

Ver Capítulo Cópia de




ኢያሱ 14:7
6 Referências Cruzadas  

እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤


ከይሁዳ ነገድ፣ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤


አባቶቻችሁ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ከቃዴስ በርኔ በላክኋቸው ጊዜም ያደረጉት ይህንኑ ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios