Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዮሐንስ 7:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 ከዚህ በኋላ ሁሉም ወደ የቤታቸው ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 እያንዳንዱም ወደየቤቱ ሄደ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 ሁሉም እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ወደ ቤታ​ቸው ሄዱ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ።

Ver Capítulo Cópia de




ዮሐንስ 7:53
7 Referências Cruzadas  

እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል።


ሰውን ብትቈጣ እንኳ ለክብርህ ይሆናል፤ ከቍጣ የተረፉትንም ትገታቸዋለህ።


ልበ ሙሉ የሆኑት ተዘርፈዋል፤ አንቀላፍተውም ተኝተዋል፤ ከኀያላኑም መካከል፣ እጁን ማንቀሳቀስ የቻለ የለም።


እነርሱም፣ “አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ነቢይ ከገሊላ እንደማይነሣ መርምር፤ ትደርስበታለህ” ብለው መለሱለት። [


ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።


ከተሰነባበትንም በኋላ እኛ ወደ መርከቡ ገባን፤ እነርሱም ወደ ቤታቸው ተመለሱ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios