ዘፍጥረት 7:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ። Ver Capítulo |