Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 27:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 አባቱ ይሥሐቅም፣ “አንተ ደግሞ ማን ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “እኔማ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 አባቱ ይስሐቅም፦ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፦ “እኔ የበኩር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ይስሐቅም “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም “እኔ የበኲር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 አባቱ ይስ​ሐ​ቅም፥ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እር​ሱም፥ “እኔ የበ​ኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 አባቱ ይስሐቅም፦ አንተ ማን ነህ? አለው፤ እርሱም፦ እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ አለው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 27:32
3 Referências Cruzadas  

ያዕቆብም ዔሳውን፣ “እንግዲያማ፣ አስቀድመህ ማልልኝ” አለው፤ ስለዚህም ማለለት፤ ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠለት።


ያዕቆብም ለዔሳው እንጀራና የምስር ወጥ ሰጠው፤ እርሱም ከበላና ከጠጣ በኋላ ተነሥቶ ሄደ። ዔሳው ብኵርናውን እንዲህ አድርጎ አቃለላት።


ያዕቆብም ወደ አባቱ ሄዶ፣ “አባቴ ሆይ” አለ፤ ይሥሐቅም፣ “እነሆ፤ አለሁ ልጄ፤ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ?” አለው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios