Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ራእይ 20:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ሺህ ዓመት ከተፈጸመ በኋላ ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ሺሑም ዓመት ሲፈጸም ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ሺሁም ዓመት ሲፈጸም ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሺሁም ዓመት ሲፈጸም ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ሺሁም ዓመት ሲፈጸም ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፥

Ver Capítulo Cópia de




ራእይ 20:7
2 Referências Cruzadas  

ዘንዶውንም ይዞ ሺህ ዓመት አሰረው፤ ይህም ዘንዶ ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን የሚባለው የቀድሞው እባብ ነው፤


ለዚህ ሰዓትና ለዚህ ቀን፥ ለዚህ ወርና ለዚህ ዓመት የተዘጋጁት አራቱ መላእክት የሰውን ዘር አንድ ሦስተኛ እንዲገድሉ ተፈቱ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios