29 ስለዚህ ሕዝቡ በልተው ጠገቡ፤ እግዚአብሔር የተመኙትን ሁሉ ሰጣቸው።
29 እነርሱም እስኪጠግቡ ድረስ በሉ፤ እጅግ የጐመጁትን ሰጥቷቸዋልና።
29 በሉ እጅግም ጠገቡ፥ የተመኙትንም ሰጣቸው።
እርሱ የለመኑትን ሁሉ ሰጣቸው፤ ነገር ግን የሚያመነምን በሽታ አመጣባቸው።