Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 139:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እዚያ ተገኝተህ በእጅህ ትመራኛለህ፤ በቀኝ እጅህም ትደግፈኛለህ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች፤ ቀኝ እጅህም አጥብቃ ትይዘኛለች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 የእ​ሳት ፍም በላ​ያ​ቸው ይው​ደቅ፤ መቆም እን​ዳ​ይ​ችሉ በች​ግር ወደ ምድር ይው​ደቁ።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 139:10
6 Referências Cruzadas  

ሕይወቴን ያድሳል፤ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።


ወደ አንተ እጠጋለሁ፤ ቀኝ እጅህም ቀና አድርጎ ይደግፈኛል።


ነገር ግን ዘወትር ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ አንተም ቀኝ እጄን ትይዛለህ።


‘አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ፥ ቀኝ እጅህን ይዤ እረዳሃለሁ’ እያልኩ የማበረታታህ፥ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”


በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ወጥተው ቢሸሸጉም ተከታትዬ ከዚያ አወጣቸዋለሁ፤ ወደ ጥልቅ ባሕር ገብተው ከእኔ ለመሰወር ቢሞክሩም እንዲነድፋቸው የባሕሩን ዘንዶ አዛለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios