Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 122:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ኢየሩሳሌም ሆይ! በበሮችሽ ገብተን በውስጥ ቆመናል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እነሆ፥ የባ​ሪ​ያ​ዎች ዐይ​ኖች ወደ ጌቶ​ቻ​ቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባ​ሪ​ያ​ዪ​ቱም ዐይን ወደ እመ​ቤቷ እጅ እንደ ሆነ፥ እን​ዲ​ሁም ይቅር እስ​ከ​ሚ​ለን ድረስ ዐይ​ኖ​ቻ​ችን ወደ አም​ላ​ካ​ችን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 122:2
5 Referências Cruzadas  

አሁን ግን ስሜ እንዲጠራበት ኢየሩሳሌምን፥ ሕዝቤን እንድትመራም አንተን ዳዊትን መርጬአለሁ።’ ”


እያመሰገናችሁ በመቅደሱ በሮች ግቡ፤ ምስጋናም በመስጠት ወደ አደባባዩ ሂዱ፤ አመስግኑት፤ ስሙንም አወድሱ።


በመጓዝ ላይ ሳሉ ብዙ ብርታትን ያገኛሉ፤ የአማልክትንም አምላክ በጽዮን ያዩታል።


ለእኔ ከጭቃ የተሠራ መሠዊያ አብጁልኝ፤ በእርሱም ላይ ከበጎቻችሁ፥ ከፍየሎቻችሁና ከከብቶቻችሁ መርጣችሁ የሚቃጠልና የአንድነት መሥዋዕት አድርጋችሁ ሠዉበት፤ ስሜ እንዲታሰብበት በወሰንኩት ስፍራ ሁሉ ወደ እናንተ መጥቼ እባርካችኋለሁ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios