መዝሙር 105:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ነገር ግን ከእነርሱ አንዱን ሰው አስቀድሞ ላከ፤ እርሱም እንደ ባሪያ የተሸጠው ዮሴፍ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በባርነት የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን ከእነርሱ አስቀድሞ ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በፊታቸው ሰውን ላከ፥ ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ምድር ተከፈተች፥ ዳታንንም ዋጠችው፥ የአቤሮንንም ወገን ደፈነች፤ Ver Capítulo |