Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 104:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በዚህ ዐይነት የዱር አውሬዎች የሚጠጡት ውሃ ያገኛሉ፤ የሜዳ አህዮችም ጠጥተው ጥማቸውን ያረካሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የዱር እንስሳትም ከዚያ ይጠጣሉ፤ የሜዳ አህዮችም ጥማቸውን ይቈርጣሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህያዎችም ጥማቸውን ያረካሉ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ለዘ​ለ​ዓ​ለም የሚ​ኖር ኪዳ​ኑን፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ለአ​ንተ የከ​ነ​ዓ​ንን ምድር፥ የር​ስ​ታ​ችሁ ገመድ ትሆ​ና​ችሁ ዘንድ እሰ​ጣ​ለሁ፤”

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 104:11
3 Referências Cruzadas  

ከሰማይ ዝናብን በተራሮች ላይ ታወርዳለህ፤ ምድርም በምትሰጣት በረከት ትሞላለች።


እጅህን ከፍተህ የእያንዳንዱን ሕያው ፍጥረት ፍላጎት ታረካለህ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios