Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 35:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከነግጦሽ መሬታቸው ትሰጣላችሁ፤ በዚህም ዐይነት በአጠቃላይ አርባ ስምንት ከተሞች ይኖራቸዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የግጦሽ መሬቶቻቸውን ጨምሮ በጠቅላላው አርባ ስምንት ከተሞች ለሌዋውያኑ ስጧቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ለሌዋውያን የምትሰጡአቸው ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከመሰማሪያቸው ጋር ትሰጡአቸዋላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ለሌ​ዋ​ው​ያን የም​ት​ሰ​ጡ​አ​ቸው ከተ​ሞች ሁሉ አርባ ስም​ንት ከተ​ሞች ይሆ​ናሉ፤ እነ​ዚ​ህም ከመ​ሰ​ማ​ር​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ለሌዋውያን የምትሰጡአቸው ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከመሰምርያቸው ጋር ትሰጡአቸዋላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 35:7
3 Referências Cruzadas  

“እስራኤላውያን ድርሻቸው ከሆነ ርስት ለሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞችንና በከተሞቹም ዙሪያ የግጦሽ መሬት እንዲሰጡአቸው ንገር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios