Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 26:43 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ሥልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ሁሉም የሰምዔያውያን ጐሣዎች ነበሩ፤ ከእነዚህ የተቈጠሩት ደግሞ ስድሳ አራት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩት ስልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ከሶ​ፋን የሶ​ፋ​ና​ው​ያን ወገን፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 26:43
3 Referências Cruzadas  

የዳን ነገድ ተወላጆች ሰሜዔና፤ ተወላጆቹ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios