Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 26:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ከጋድ ወገኖች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 እነዚህ የጋድ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት አርባ ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እነ​ዚህ የይ​ሁዳ ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሰባ ስድ​ስት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 26:18
3 Referências Cruzadas  

አሮድ አርኤሊና ተወላጆቻቸው ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios