Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 16:50 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

50 ቸነፈሩም በቆመ ጊዜ አሮን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደነበረው ወደ ሙሴ ተመለሰ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

50 ከዚያም መቅሠፍቱ ቆመ፤ አሮንም ሙሴ ወዳለበት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

50 መቅሠፍቱም በተገታ ጊዜ አሮን ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

50 አሮ​ንም ወደ ሙሴ ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ ተመ​ለሰ፤ መቅ​ሠ​ፍ​ቱም ፀጥ አለ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

50 አሮንም ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 16:50
4 Referências Cruzadas  

ሙሴና አሮንም መጥተው በመገናኛው በድንኳን ፊት ለፊት ቆሙ።


በዚያን ጊዜ የሞቱት ሰዎች ቊጥር ከቆሬ ጋር ዐምፀው ያለቁትን ሳይጨምር ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበር፤


እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios