Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ነህምያ 4:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሕዝቡን፥ መሪዎቻቸውንና ሹማምንቱን “የቅጽሩ ሥራ ታላቅና እጅግ ሰፊ ስለ ሆነ፥ እርስ በርሳችን በመራራቃችን አንዱ ከሌላው ጋር ለመገናኘት አይችልም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከዚያም ለመኳንንቱ፣ ለሹማምቱና ለቀረው ሕዝብ እንዲህ አልሁ፤ “ሥራው ታላቅ ነው፤ ብዙም ነው፤ እርስ በርሳችን በቅጥሩ ላይ እጅግ ተራርቀናል፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ታላ​ላ​ቆ​ቹ​ንና ሹሞ​ቹን፥ የቀ​ሩ​ት​ንም ሕዝብ፥ “ሥራው ታላ​ቅና ሰፊ ነው፤ እኛም በቅ​ጥሩ ላይ ተበ​ታ​ት​ነ​ናል፤ አን​ዱም ከሁ​ለ​ተ​ኛው ርቆ​አል፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ታላላቆቹንና ሹማምቱን የቀሩትንም ሕዝብ፦ ሥራው ታላቅና ሰፊ ነው፥ እኛም በቅጥሩ ላይ ተበታትነናል፥ አንዱም ከሁለተኛው ርቆአል፥

Ver Capítulo Cópia de




ነህምያ 4:19
2 Referências Cruzadas  

እያንዳንዱም ግንበኛ ሰይፉን በወገቡ ታጥቆ ይሠራ ነበር፤ እምቢልታ ነፊውም ከአጠገቤ አይለይም ነበር።


የእምቢልታ ድምፅ በምትሰሙበት ጊዜ ወደ እኔ መጥታችሁ በዙሪያዬ ተሰብሰቡ፤ አምላካችን ስለ እኛ ይዋጋልናል” አልኳቸው፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios