Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ነህምያ 11:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 በዔንሪሞን፥ በጸርዓ፥ በያርሙት፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 በዓይንሪሞን፣ በጾርዓ፣ በያርሙት፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 በዔን ሪሞን፥ በጻርዓና ያርሙት፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 በዓ​ይ​ን​ሪ​ሞን፥ በጼ​ርህ፥ በየ​ር​ሙት፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 በምኮናና በመንደሮችዋ፥ በዓይንሪሞን፥

Ver Capítulo Cópia de




ነህምያ 11:29
7 Referências Cruzadas  

በጺቅላግ ከተማም በተለይ በመኮናና በአካባቢዋ በሚገኙት መንደሮች፥


በዛኖሐ፥ በዐዱላምና በእነዚህም ከተሞች አጠገብ በሚገኙት መንደሮች ሁሉ ይኖሩ ነበር፤ ላኪሽና በአቅራቢያዋ የሚገኙ የእርሻ ቦታዎች፥ ዐዜቃና የአካባቢዋ መንደሮች ሁሉ የእነርሱ መኖሪያዎች ነበሩ፤ በዚህ ዐይነት የይሁዳ ሕዝብ መኖሪያ በደቡብ ከቤርሳቤህ፥ በሰሜን ከሂኖም ሸለቆ በመለስ ባለው ክልል ውስጥ ነበር።


ያርሙት፥ ላኪሽ፥


ያርሙት፥ ዐዱላም፥ ሶኮህ፥ ዐዜቃ፥


የምድሩም ክልል ጾርዓን፥ ኤሽታኦልን፥ ዒርሼሜሽን፥


በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ በነበረበት ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ ያበረታው ጀመር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios