Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማርቆስ 6:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 እንጀራውን የበሉ ወንዶች ቊጥር አምስት ሺህ ያኽል ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 እንጀራውንም የበሉት ዐምስት ሺሕ ወንዶች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 እንጀራውንም የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




ማርቆስ 6:44
2 Referências Cruzadas  

የበሉትም ሰዎች ከሴቶችና ከሕፃናት ሌላ አምስት ሺህ ያኽል ወንዶች ነበሩ።


ኢየሱስ ወዲያውኑ ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ ደቀ መዛሙርቱ በጀልባ ሆነው ወደ ማዶ ወደ ቤተ ሳይዳ ተሻግረው እንዲቀድሙት አዘዛቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios