Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማርቆስ 14:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 እንደገናም ሄዶ፥ ያንኑ የፊተኛውን ቃል በመናገር ጸለየ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 እንደ ገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 እንደገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ።

Ver Capítulo Cópia de




ማርቆስ 14:39
7 Referências Cruzadas  

“እናንተ ስትጸልዩ እንደ አሕዛብ ከንቱ ቃል በመደጋገም አትለፍልፉ፤ እነርሱ በመደጋገማቸው ብዛት እግዚአብሔር ጸሎታቸውን የሚሰማቸው ይመስላቸዋል።


“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አላቸው።


ደግሞም ተመልሶ በመጣ ጊዜ፥ ዐይኖቻቸው በእንቅልፍ ከብደው ስለ ነበር፥ ተኝተው አገኛቸው፤ የሚመልሱለትንም አያውቁም ነበር።


ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤


ይህ የሚያሠቃየኝ ነገር ከእኔ እንዲወገድልኝ ጌታን ሦስት ጊዜ ለመንኩት።


ኢየሱስ ሰው ሆኖ በዚህ ምድር በኖረበት ጊዜ ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላክ በታላቅ ጩኸትና በብዙ እንባ ጸሎትንና ልመናን አቀረበ፤ በትሕትና ራሱን ታዛዥ በማድረጉ እግዚአብሔር ጸሎቱን ሰማው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios