Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 5:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ሌዊም ብድግ አለና ሁሉን ነገር ትቶ ተከተለው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 እርሱም ሁሉንም ነገር ትቶ፤ ተነሥቶ ተከተለው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ሁሉ​ንም ተወና ተነ​ሥቶ ተከ​ተ​ለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው።

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 5:28
5 Referências Cruzadas  

እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ።


ከዚህም በኋላ ሌዊ በቤቱ ለኢየሱስ ክብር ትልቅ ግብዣ አደረገ፤ በግብዣውም ላይ ብዙ ቀራጮችና ሌሎችም ብዙ ሰዎች ተገኝተው ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios