Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 4:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 በገ​ሊላ ምኲ​ራ​ቦ​ችም ይሰ​ብክ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 4:44
4 Referências Cruzadas  

ኢየሱስም በምኲራቦቻቸው እያስተማረና የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ቃል እየሰበከ፥ በልዩ ልዩ በሽታና ደዌ የተያዙትንም ሰዎች እየፈወሰ በገሊላ ምድር ሁሉ ይዘዋወር ነበር።


ስለዚህ በየምኲራቦቻቸው እያስተማረና አጋንንትን እያስወጣ በገሊላ ሁሉ ይዘዋወር ነበር።


በምኲራቦቻቸውም ያስተምር ነበር፤ ሁሉም በትምህርቱ አመሰገኑት።


አንድ ቀን ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ባሕር ዳር ቆሞ ሳለ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ቀርበው የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ይጋፉ ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios