Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 2:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 እርሱም በአሕዛብ ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸው ነው፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ማዳንህን አይተዋልና።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 እርሱም በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸው ነው፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 በወ​ገ​ንህ ሁሉ ፊት ያዘ​ጋ​ጀ​ኸ​ውን፥

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 2:31
10 Referências Cruzadas  

ማዳንህን በዐይኔ አይቻለሁ፤


እርሱ ለአሕዛብ እውነትን የሚገልጥ ብርሃን ይሆናል፤ ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios